For a better experience please change your browser to CHROME, FIREFOX, OPERA or Internet Explorer.
Description
Date : November 11, 2022
Location : Sarbet

ስለ በሮቻችን በጥቂቱ

🚪Imported  የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው። 

🚪የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል:: 

🚪ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው። 

🚪ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው  ነው 📹ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ  እና መጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው። 

🚪ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው 

🚪በመረጡት “ዲዛይን” እና “ከለር” በምትሰጡን “Size” መሰረት 55 ቀናት ውስጥ ሰርተን እናስረክቦታለን: 

#Spc tiles , Gypsum board , Celling , skirting

wall tiles , Ceramic  

#Glarie Elevator( Five Star Lift) 

📞 ለበለጠ መረጃ  

#contact us 0941167290

 

 


Location
Post your rating

Top