For a better experience please change your browser to CHROME, FIREFOX, OPERA or Internet Explorer.
Profile Pic
ETB1,300.00 (Negotiable)

Spc Tiles የ ወለል ንጣፍ Secured Doors

Description
Price : ETB1,300.00 (Negotiable)
Type : Sell
Date : November 11, 2022
Condition : New
Warranty : Yes
Location : Sarbet

ስለ በሮቻችን በጥቂቱ

🚪Imported  የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው። 

🚪የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል:: 

🚪ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው። 

🚪ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው  ነው 📹ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ  እና መጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው። 

🚪ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው 

🚪በመረጡት “ዲዛይን” እና “ከለር” በምትሰጡን “Size” መሰረት 55 ቀናት ውስጥ ሰርተን እናስረክቦታለን: 

#Spc tiles , Gypsum board , Celling , skirting

wall tiles , Ceramic  

#Glarie Elevator( Five Star Lift) 

📞 ለበለጠ መረጃ  

#contact us 0941167290

European Standard Spc 

1) በቀላሉ ተገጣጣሚ ናቸው በተፈለገ ጊዜ መነቀል የሚችሉ ናቸው 

2) ቅዝቃዜ የሌላቸው ልጆች እንደፈለጉ ቢጫወቱ በቅዝቃዜ አይጎዱም 

3) የውሃ ስርገት ወይንም ውሃን ወደ ውስጥ የማያስገቡ ናቸው 

4) የማንሸራተት ባህሪ የሌላቸው 

5) እሳትን የማያስተላለፉ ናቸው 

6) 70% stone(marble) 30% plastic በውስጡ የያዘ 

7) በተለያዩ የ 28 አይነት ከለር ምርጫ ቀርቦሎታል 

📞ለበለጠ መረጃ ወይም  ማዘዝ ከፈለጉ:

+251941167290 yosef

ይደውሉ።

 

 


Location
Post your rating

Top